የአብክመ ስራና ስልጠና ቢሮ የትምህርትና ስልጠና
የመረጃ አስተዳደር ስርዓት
ለሁሉም የሲስተሙ ተጠቃሚዎች የቢሮ ሰራተኞች፣ የኮሌጅ ዲኖች፣ ኢንስትራክተሮችና ሰልጣኞች ከነገ ሰኞ በኋላ ባለ 16 አሃዝ የፋይዳ (FAN) ቁጥራችሁን ሳታስገቡ ወደ ሲስተሙ መግባት አይቻልም፤ የተሰጠው የ15 ቀን የጊዜ ገደብ ነገ ሰኞ ይጠናቀቃል። ሲስተሙ አገልግሎት እንዲሰጣችሁ የFAN ቁጥራችሁን እንድታስገቡ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት አድርጉ!!!